Anonymous
#health
ሰላም ሰዎች የቡዳ መድሀኒት ወይም ፀበል ካለ እባካችሁ ንገሩኝ ሰው ተበልቶብኝ ነው?😥😥
Apr 25, 202111 engagements
ሰላም ሰዎች የቡዳ መድሀኒት ወይም ፀበል ካለ እባካችሁ ንገሩኝ ሰው ተበልቶብኝ ነው?😥😥
Apr 25, 2021አባባልክ ግን በቡዳ ሳይሆን በጅብ የተበላ ነው የሚመስለው😳
Apr 25, 2021ቁማር ነው 😂😂😂😂
Apr 25, 2021ቀበርቾና ጎማ አጭስና አንተም ትጮሀለህ😂
Apr 25, 2021Befetari bahun zemenm endi mibal neger ale sew endet new sewn mibelaw😐
Apr 25, 2021Medhanitun eraseh tenagerk eko Tsebel kale alik esu new mefthew ytemek ena le abatoch yeneger
Apr 25, 2021ቤተክርስቲያን አባቶች ጋር ውሰደው
Apr 25, 2021መበላቱን በምን አወክ ?🤔
Apr 25, 2021Church, wede geta wesedew bruh
Apr 25, 2021Church hede
Apr 25, 2021Church wesejew man
Apr 25, 2021😂😂😂😂😂 go to church
Apr 25, 2021