እኛ አማራን እንወዳለን -- ነገር ግን አሁን ላለው መለያየት መናናቅ... ጋላ ገለመሌ ምናምን እያሉ የሚሰድቡን አማራወች ናቸው ተጠያቂወች -- ኦሮሞ የኢትዮጵያ ህብረብሄራዊነትን ይፈልጋል-- የምትሉ ኦሮሞዎች የአማራ ደም የኔ ደም ነው፣ የትግራይ ደም የኔ ደም ነው አማራን ፤ ትግራይን አትንኩብኝ ብላቹ ለምን ሰልፍ አትወጡም??
Apr 25, 2021ኦሮሙማ ይውደም፣ ኦሮሞ ሀገር ማስተዳደር አይችልም ወዘተ ተብሎ ሲጮህ እያዩ ኦሮሞዎች እንዴት ብለው ሰልፍ ይውጡ?
Apr 25, 2021