ሰላም 18 አመቴ ነው እና የሆነ የራሴ ነገር biasness ወይ አላቅም ብቻ ገንዘብ የማገኝበት መንገድ እፈልጋለሁ ወደፊት የሚገጥመኝን ነገር ሳስበው አወዳደቄ አያምርም እና ምን ላድርግ ምን ልጀምር እንደው ይሄን ሞክር አስተያየት ብትሰጡኝ
Apr 25, 2021First please do something about ur english u know even if "biasness" bisakaleh endet nw ke foreigner ga metaweraw am just worried for u
Apr 25, 2021