ጅማ ዞን ትናንትና ከ125 በላይ ሰዎች በ"ኦነግ ሸኔ" ተጨፍጭፈው ዉለዋል። የሚገርመው ነገር ደግሞ ከጭፍጨፋው በፊት Mereja Tv የተባለው ሚድያ ግድያው እንደሚከሰት አስጠንቅቆ ነበር። ይኸው አሁን "መንግስት" ተብዬው ሳይደርስላቸው ታረዱ። እናም የኔ ጥያቄ እነዚህ ሞራለቢስ የመረጃ ቲቪ ጋዜጠኞች ማንን ነው የሚያታልሉት? ከአራጁ ጋር ግንኙነት ከሌላቸው በቀር እንዴት በዚህ ፍጥነት መረጃ ሊደርሳቸውና ፈጥነው ለማልቀስ፣ ለማላቀስና የጦፈ የደም ንግድ ለመነገድ ቻሉ? በተለይ ሀብታሙ አያሌውና ዘመድኩን በቀለ በማህበራዊ የትስስር ሚድያቸው ላይ ያለሀፍረት የሚለጥፉትን ዘግናኝ የተተለተለ፣ አንጀቱ ተዘርግፎ የወጣ፣ እና በእሳት የተለበለበ የሰው ልጅ አካል ላየ እውነት ከሰው ልጅ መፈጠራቸውን ይጠራጠራል። እናም ማንን ነው የሚያታልሉት?
Apr 25, 2021አሁን አንተን የከነከነህ ከሰዎቹ መታረድ ወይም መንግስት ባፋጣኝ ካለመድረሱ ይልቅ ለምን ማስጠንቀቂያ ደረሰ የሚለው መረጃ ነው 😒
Apr 25, 2021