እኔ በ 9 ኛ ክፍል የምወዳት ልጅ በመጀመሪያው ቀን ልክ እንደ ጓደኞቼ ተዋወቅኩዋት እንደወንድሟ አሁን ግን ስለፍቅር ይሰማኛል እኔ ስሜቴን ነግሬያት ነበር መቅረብ ፈራሁ እርሷን እንዳጣ እፈራለሁ ብዙ ቀናት እርሷን እርቄያት ነበር ግን እርሷን መርሳት አልቻልኩም አሁን 11 ክፍል ተማሪ ብንሆንም አንድ ላይ ነን የምንማረው ግን ባለፈው ሰትጠራኝ በጣም ፍርቼያት ነበር ቶሎ ብዬ የዞርኩት ግን ስዞርባት ችላ ያልኳት መስሏት ነበር ዝም ያለችው ክፍል ውስጥ ማንንም አላወራችም ግን ልቅርባት ወይ ወይሰ ፍርሀቴን ልተው
Apr 24, 2021ትምህርትህን ቸክል ወንድም አለም ከዛ ላንተ ያለውን በጊዘው ታገኘዋለህ (ሞኝ አትሁን)
Apr 25, 2021