Anonymous
#other
ሀራር የምኖር ሰው ብረዳኝ የሆኑ 100 ፍሬ የቦንዳ ልብሶች ነበሩኝ እና በምን መንገድ ወደ አዲስ አበባ መላክ እችላለሁ? እርዱኝ እስኪ ይያዛል ኬላ ላይ ብሎ ስላስፈሩኝ ነው
Apr 24, 20216 engagements
ሀራር የምኖር ሰው ብረዳኝ የሆኑ 100 ፍሬ የቦንዳ ልብሶች ነበሩኝ እና በምን መንገድ ወደ አዲስ አበባ መላክ እችላለሁ? እርዱኝ እስኪ ይያዛል ኬላ ላይ ብሎ ስላስፈሩኝ ነው
Apr 24, 2021ቀላል እኮ ነው አንድ የህዝብ ማመላለሻ ትሳፈርና ቢያንስ 50 ሰው ከጫነ ሁለት ሁለት ታድላቸው እና ሲወርዱ መቀብል 😅
Apr 25, 2021የኢትዮጵያ ጉምሩክ ባለስልጣን wants to know ur location 🚔
Apr 25, 2021.
Apr 25, 2021