Anonymous
#entertainment
ጥላሁን ገሰሰ መቼ እና የት ተወለደ
Apr 24, 20215 engagements
ጥላሁን ገሰሰ መቼ እና የት ተወለደ
Apr 24, 2021የተወለደበት ቦታ ወሊሶ ነው። የተወለደበት ቀን ደሞ....68 ዓመት ከመሞቱ በፊት በመስቀል ዕለት ነው። 17/1/1933 ዓም መሰለኝ😬
Apr 24, 2021His first name Ayana Dendana Gudeta in oromiya region
Apr 24, 2021መቼ=የሆነ ዘመን ቦታ=እናቱ ጉያ 😬
Apr 26, 2021ክብር ዶ/ር አርቲስት ጥላሁን ገሠሠ መስከረም 17 , 1933 ዓም በጠመንጃ ያዥ አካባቢ ተወልዶ ወሊሶ አደገ
Apr 24, 2021ይኸው
Apr 24, 2021