Please point me to the site where you can get free textbooks/pdf from Google without any interupt
Apr 24, 2021ሔ፩ tech 💻: ዛሬ ጠቃሚ የመጽሐፍ ድረ ገጾችን እንጠቁማችሁ ┈┈┈┈┈••✦ 1. http://gen.lib.rus.ec/ ይህ ድረ-ገጽ ማንኛው አይነት መጻፍ ማውረድ የሚያስችሎት ሲሆን በሚሊዮን የሚቆጠር መጻፎች አሉት በዉስጡ ከሚግኙ መጻፎች መካከል የትምህርት መጻፎች፤ የሳይኮሎጂ መጻፎች፤ ፍልስፍና መጻፎች ፤የታሪክ መጻፎች ይገኙበታል፡፡ 2. http://sci-hub.org/ ይህ ድህረ-ገጻ ከ64 ሚሊዮን በላይ የጥናጥ ወረቀት የሚገኝ ሲሆን ከዚድረገዝ በቀላሉ ማዉረድ ይቻለል ፡፡ በዚህ ድረ-ገጽ የተለያዩ መጻፎች በተለያ ምርጫ እና አይነት ያገኛሉ 3. https://bookboon.com/ ይህ ድረገጽ ማንኛው አይነት የነጻ መጻፍ የሚያገኝበት ሱሆን በየትኛዉም የክፍል ደረጃ ላሉ ተማሪዎች አንዲዉም ለማንኛው የስራ ሁኔታለይ ላሉ ሲዎች ጠቃሚ ድርገጽ ነው፡፡ 4. http://bookzz.org/ ቡክዚ አለማችን ለይ ካሉ ትልቅ የመጻሀፍ ላይብረሪ ያለው ሲሆን በአማካኝ 2.6 ሚሊዮን መጻሀፍ በ ድረገጹ ይገኛል ይህ ድረ ገጺ ባለው ከፍተኛ ክምችት ብዙ አይነት ማጻፍ ያገኛሉ፡፡ 5. www.allitebooks.com/ ይህ ድህረገጺ ብዙ የቴክኖሎጂ መጽሀፈት ያሉት ሲሆን የፒሮግራሚንግ፤ ግራፊክስ ፤ የኮምፒተር አጠቃቀም እና የተለዩ የትምህርተ መጻሃፎች ያገኘሉ፡፡ # ለወዳጅዎ ያጋሩ
Apr 24, 2021