Anonymous
#politics
ለምንድነው ግን የመንግስት ሚዲያዎች ላይ እንደ ኢሰመክ ና ምርጫ ቦርድ አይነት ለውጥ ማምጣት ያልተቻለው? ከመግለጫ ዉጭ መረጃ አያቁም?
Apr 23, 20215 engagements
ለምንድነው ግን የመንግስት ሚዲያዎች ላይ እንደ ኢሰመክ ና ምርጫ ቦርድ አይነት ለውጥ ማምጣት ያልተቻለው? ከመግለጫ ዉጭ መረጃ አያቁም?
Apr 23, 2021Ye media netsanet alemnorun bemn ergetegna honesh?🤔 mashekabet😌 lemdobachew bihones
Apr 24, 2021Bc enesu mereja biyawetu sinfegna ena rebsha keshkash media bemibal ke satelite slemiwerdu le mengist mashkabet nw yalachew amarach
Apr 24, 2021ቦታ ስላልበቃኝ እዚ ውስጥ በቴሌግራፍ ጽፌያታለው። 👉 https://telegra.ph/ኢሰመኮ-ና-ምርጫ-ቦርድ-ገለልተኛ-ነውን-04-24
Apr 24, 2021ምን ያድርጉ ምርጫ ቦርድም ኢሰመኮ'ም 🤔
Apr 24, 2021