Orthodox wendmoche eski sile sigdet mininet bedem asredugn mawek silefeleku new
Apr 22, 2021ስግደት ሦስት ዓይነት ነው 1.የአምልኮ ስግደት ለፈጣሪ ( ለሥላሴ ) 2. የጸጋ ስግደት ( ለእመቤታችን፣ ለመላእክት ፣ ለቅዱሳን የሚሰገድ) 3. የአክብሮት ስግደት - ጎንበስ በማለት ለታላላቅ ሰዎች ፣ ለሃይማኖት አባቶች... ... ስግደት በ3 ወርኃዊ በዓላት በ12(በሚካኤል በዓል) በ21(በበዓለ እግዝእትነ) እና በ29(በበዓለ ወልድ) ፤ በዐበይት በዓላት እንደ ትንሣኤ ልደት ጥምቀት ጽንሰት በመሳሰሉት...እሑድ ቅዳሜም(በሰንበታት) አይሰገድም የግዝት በዓላት ናቸው ...ነገር በግዝት በዓላት. .. ጉንበስ በማለት መስገድ ፣ ጉልበትን መሬት በማስነካት ብቻ ( ግንባር ሳናስነካ መስገድ) ።
Apr 22, 2021