Anonymous
#business
ስለ ድለላ ፍቃድ የሚያወቅ ሰዉ ካለ ። የሆነ እቃ የማሻሻጥ የድለላ ስራ ሰርቼ ደረሰኝ ጠየቁኝ ። ወይ ደረሰኝ ላገኝ የምችልበት ወይም በራሴ ፍቃድ አውጥቼ የምቆርጥበት መንገድ ካላ እባካችሁ የምታውቁ ከሆነ ። አመሰግናለሁ።
Apr 21, 20211 engagements
ስለ ድለላ ፍቃድ የሚያወቅ ሰዉ ካለ ። የሆነ እቃ የማሻሻጥ የድለላ ስራ ሰርቼ ደረሰኝ ጠየቁኝ ። ወይ ደረሰኝ ላገኝ የምችልበት ወይም በራሴ ፍቃድ አውጥቼ የምቆርጥበት መንገድ ካላ እባካችሁ የምታውቁ ከሆነ ። አመሰግናለሁ።
Apr 21, 2021Ayertena fekad yalache delaloch alu ensu yekortulkal .. gn yaskeflukal Beraskm mawtat techelalk gn kuami serak kalhone processu aza nw
Apr 22, 2021