አብይ አህመድ 👉 ህግን ማስከበር አቅቶት ነው የተከሰቱትን ዘግናኝ እልቂቶች ማስቆም ያልቻለው? (በአቅም ማነስ) ወይስ 👉 እራሱ ኦነግ ስለሆነ ነው ችግሩን መፍታት ያቃተው? (የችግሩ መንስኤ በመሆን) ምን ታስባላችሁ? ሀገሪቷን ለመታደግ አቢይ ስልጣኑን መልቀቅ አለበት አትሉም? በአንድም ሆነ በሌላ ማስተዳደር አቅቶታል እኮ?
Apr 21, 2021Mnim malet alfelgim yhen bcha anbibut...😔😔😭 ere bakachu enasib tnish enkuan...😔😔 telatachin Abiy adelem please sint telat alun eko yhen sew aten buhala endankoch ebakachu...😔😔
Apr 21, 2021