Anonymous
#other
አንድ ነገር ላስቸግራቹህ ጋይስ የዚህ ሙዚቃ ዘፋኝ ማን ነዉ ሙዚቃዉን ፈልጌዉ አጣሁት እና ላወርደዉ ብየ ነዉ ይሄ ነዉ ሙዚቃዉ ተዋት ተዋት ሲሉኝ እረሳዋቸዉ በሷ መጠዉ እንዴት እያለ ይቀጥላል
Apr 20, 202119 engagements
አንድ ነገር ላስቸግራቹህ ጋይስ የዚህ ሙዚቃ ዘፋኝ ማን ነዉ ሙዚቃዉን ፈልጌዉ አጣሁት እና ላወርደዉ ብየ ነዉ ይሄ ነዉ ሙዚቃዉ ተዋት ተዋት ሲሉኝ እረሳዋቸዉ በሷ መጠዉ እንዴት እያለ ይቀጥላል
Apr 20, 2021zfnun awkawalhu gn zfagnune chirash limetalgn alchalme....may be lela sw kawkwe endingrh yanten lyrics lastekaklw 👇 endi nw Tewtae tewate silugne beka tewkuwachw ersate ersate silugne ersawachw ....mnmn ngr nw
Apr 21, 2021ገና አልወጣም ወንድሜ 😔
Apr 21, 2021yehone barneta 🤠 yarege soye yemizefnew new ayidel ?
Apr 21, 2021Eyob Mekonen meselegn
Apr 21, 2021