Anonymous
#other
እባካችሁ እርዱኝ በጣም አስቸኳይ ነው ኢሚግሬሽን የቀጠሮ ቀኔ ደርሶ ጉዳዬን ሁሉ ጨራርሼ ..ሰሞኑን መልእክት ገባልኝ ፓስፖርቴን ከፖስታ ቤት እንድወስድ እና ስሄድ "ኢሚግሬሽን ለመግቢያ ቀጠሮ ሲያዝ print የተደረገው ወረቀት ያስፈልጋል" አሉኝ እና እኔ እሱን ወረቀት ማግኘት በማልችልበት ሁኔታ ጠፍቶብኛል እና ምንድነው ማድረግ ያለብኝ እንደኔ ደርሶባችሁ መፍትሄ ያገኘ ካለ ወይም ምን ማድረግ እንዳለብኝ የሚያውቅ ካለ እባካችሁ እርዱኝ በጣም ስለጨነቀኝ ነው🙏🙏🙏
Apr 20, 202112 engagements