Anonymous
#art
Hey hey selam nachu?? አዲስ አበባ ዩኒቨሪስቲ የengineering ተማሪ ነኝ እና የሆነ ጓደኛዬ አለ እሱን የሆነ ነገር ላደርግለት እፈልጋሎህ ማለት ውዝዋዜ፣ግጥም መፃፍ፣መዝፈን፣ስዕል መሳል በጣም ደስ ይለዋል። እና ደሞ engineering በመማሩ ብዙም ደስተኛ አይደለምና pls help me የሆነ የሚታውቁት ነገር ካለ how can I help him with..... thank you
Apr 20, 20213 engagements