Hey guys, ye 2014 entrance tefetagnoch tyake yemiwetaw ye 2 amet(ye 11&12) new weys ye 4 amet(9, 10, 11&12) pls kawekachu🙏
Apr 20, 2021⭕️አዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ሄደን ያነጋገርናቸው ባለሙያዎች የ2013 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና የሰጡን መረጃ ‼️ ( ስለፈተናው መረጃ የሚሰጠው ትምህርት ሚኒስቴር አልያም የፈተናዎች ኤጀንሲ መሆኑን እና ባለሙያዎቹ የሰጡን መረጃ ቢሮው እየተዘጋጀበት ካለው direction አንጻር ብቻ እንደሆነ ልብ ይባል ) ➖ የ2013 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ሰኔ አካባቢ ይሰጣል የሚል እቅድ ተይዟል። ➖ የ9ኛ ክፍል ትምህርትንም ያካትታል የሚባለው መረጃ ከእውነታው የራቀ ነው። እንዲህ የሚል መመሪያ ለየትኛውም ትምህርት ቤት እንድናሰራጭ ከትምህርት ሚኒስቴር አልታዘዝንም ፥ እኛም እንዲህ ያለ መመሪያ አላስተላለፍንም። ➖ በክለሳ ተምረውታል ተብሎ ስለሚታሰብ እና ክለሳ ስለወሰዱ የ11ኛ ክፍል እና የ12ኛ ክፍል ሙሉ ፖርሽን ይይዛል። ➖ ትምህርት ሚኒስቴር የመፈተኛ ታብሌቶች እንደሚያስገባ ስላሳወቀ በፈተናው አሰጣጥ በኩል ያሉ ሂደቶችን ከትምህርት ሚኒስቴር የሚወጡ መረጃዎችን እየጠበቅን ነው። ➖ ተፈታኝ ተማሪዎች ትኩረታቸውን እንደከዚህ ቀደም ተፈታኞች ጥናት እና ዝግጅት ላይ ማድረግ እንጂ እንዲ ተባለ እንዲያ የሚሉ የተጣረሱ መረጃዎችን መስማት ላይ ማድረግ የለባቸውም። ➖ በዚህ ዓመት የተሰጠውን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን ጨምሮ ከዚህ በፊት የተሰጡ ፈተና ጥያቄዎችን ቢሰሩ እጅጉኑ ይጠቅማቸዋል። ጥያቄ ና አስተያየት ለመስጠት 👉 @ethiouniversity1bot Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️ ╚═══════════╝
Apr 21, 2021