ት/ሚኒስትር ምን አለ ስለ 12+1 ንገሩኝ
Apr 20, 20211⃣ ተማሪዎቹ ለኤንጀንሲውን ዋና ዳይርክተር ከማስረጃ ጋር የመጡበትን አላማ ለማስረዳት ቢሞክሩም ውጡልጥ ከቢሮዬ በማለት ተማሪዎቹን አሶጥተዋቸዋል። 2⃣ ተማሪዎቹ ተገቢውን ምላሽ ባለማግኘታቸው እሳቸውን እስከ ምሽቱ 11 ሰዓት በመጠበቅ ለማነጋገር ድጋሚ ቢጥሩም ከአንድ ሚኒስቴር በማይጠበቅ መልኩ ተማሪዎችን የመስደብ እና አልፎም የማንቋሸሽ ስራ ሰርተዋል 4⃣ ተማሪዎቹ የተማሪ ሞራል እየተጎዳ ነው ተማሪ እራሱን እያጠፋ ነው ተማሪዎች ስነ ልቦናዊ ጉዳት እየደረሰባቸው ነው ብለው ለማስረዳት ሲሞክሩ ሚኒስተሩ እንዲህ ብለው ለተማሪው ምላሽ ተሰጥቷል "ያላቹት አፍራካ ወስጥ ነው ከዛ ሲቀጥል ደሞ ethiopia ውስጥ" በማለት ለተማሪዎቹ መልስ ሰጥተዋል። 5⃣ ዳይርክተሩ ካወሩት በጣም ሚገርመው part " apptitude ፈተና እንደወጣ አውቂያለው እዚ ቁጭ ብዬ ደረሰኝ መልስ አሉ ከዛ ወዲያውኑ ፕሮፈሰር ጠራውና የapptitude መልስ የሰሩትን ፕሮፌሰር ጠርቼ ይህን ነገር እስኪ እዩት ብዬ አሳየዋቸው ይላሉ በtelegram የተላከውን መልስ እና መልሱ ሲሰራ 56 መጣ እና 56 የመጣውን ውጤት የተማሪውን ውጤት affect ስለ ማያረግ ተማሪዎቹ እንዲሰሩት ግሩፑን ተውኩት "በማለት ፈተናውን መሰረቁን እራሳቸው ተናግረዋል። @keratachn12
Apr 21, 2021