Lezendro begil yetemezegebe sw endet ena yet nw Lela demo Yezendro ke 11 and 12 bicha or ye 10 and 9 alebet
Apr 19, 2021U mean who took entrance this year and registered to private colleges ..and what do u mean by 10 and 9
Apr 19, 2021Lezendro begil yetemezegebe sw endet ena yet nw Lela demo Yezendro ke 11 and 12 bicha or ye 10 and 9 alebet
Apr 19, 2021U mean who took entrance this year and registered to private colleges ..and what do u mean by 10 and 9
Apr 19, 2021📌አዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ሄደን ያነጋገርናቸው ባለሙያዎች የ2013 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና የሰጡን መረጃ ( ስለፈተናው መረጃ የሚሰጠው ትምህርት ሚኒስቴር አልያም የፈተናዎች ኤጀንሲ መሆኑን እና ባለሙያዎቹ የሰጡን መረጃ ቢሮው እየተዘጋጀበት ካለው direction አንጻር ብቻ እንደሆነ ልብ ይባል ) ➖ የ2013 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ሰኔ አካባቢ ይሰጣል የሚል እቅድ ተይዟል። ➖ የ9ኛ ክፍል ትምህርትንም ያካትታል የሚባለው መረጃ ከእውነታው የራቀ ነው። እንዲህ የሚል መመሪያ ለየትኛውም ትምህርት ቤት እንድናሰራጭ ከትምህርት ሚኒስቴር አልታዘዝንም ፥ እኛም እንዲህ ያለ መመሪያ አላስተላለፍንም። ➖ በክለሳ ተምረውታል ተብሎ ስለሚታሰብ እና ክለሳ ስለወሰዱ የ11ኛ ክፍል እና የ12ኛ ክፍል ሙሉ ፖርሽን ይይዛል። ➖ ትምህርት ሚኒስቴር የመፈተኛ ታብሌቶች እንደሚያስገባ ስላሳወቀ በፈተናው አሰጣጥ በኩል ያሉ ሂደቶችን ከትምህርት ሚኒስቴር የሚወጡ መረጃዎችን እየጠበቅን ነው። ➖ ተፈታኝ ተማሪዎች ትኩረታቸውን እንደከዚህ ቀደም ተፈታኞች ጥናት እና ዝግጅት ላይ ማድረግ እንጂ እንዲ ተባለ እንዲያ የሚሉ የተጣረሱ መረጃዎችን መስማት ላይ ማድረግ የለባቸውም። ➖ በዚህ ዓመት የተሰጠውን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን ጨምሮ ከዚህ በፊት የተሰጡ ፈተና ጥያቄዎችን ቢሰሩ እጅጉኑ ይጠቅማቸዋል። መረጃው የ#Students_News ነው ♻️ለአስተያየት ፣ ለጥቆማ አልያም ለጥያቄ👇👇👇 @atc_newsbot 🔔ትምህርት ነክ መረጃ ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇 @atc_news @atc_news @atc_news @atc_news
Apr 21, 2021