Anonymous
#education
"ቃል" የሚለው መፀሀፍ በ pdf ካላችሁ ላኩልኝ
Apr 19, 20211 engagements
"ቃል" የሚለው መፀሀፍ በ pdf ካላችሁ ላኩልኝ
Apr 19, 2021ቃል The Promise ደራሲ - Danielle Steel ተርጓሚ - ጋሽ ባሴ ሀብቴ ዘውግ - ልብወለድ የህትመት ዘመን - 1990 የገፅ ብዛት - 343 ' ብርቅርቅታ ' በሚሰኘው እጅግ ታዋቂ በሆነው ልበ ግቡ ስራዋ የምትታወቀውን የደራሲ ዳንኤላ ስቲልን ሌላ ተወዳጅ መፅሀፍ እነሆ .. ' ቃል ' ከደም ጋ የመዋሀድ አቅም ያለው መፅሀፍ ነው ይሉታል አንዳንዶች ሲያሞካሹት። አዘጋጅና አቅራቢ ~ @OLDBOOKSPDF #books
Apr 19, 2021