Do you guys have any information on getting the Corona vaccine with out having to wait till everyone is vaccinated and get our share, of course there might be a payment I would like to know how much that is too, and it may not necessarily be the vaccine that's being given here in Ethiopia, it could be the other single dose vaccines too if they're some how available somewhere in Ethiopia for money..if you guys have any info.. do share please
Apr 19, 2021በክትባት ምክንያት ልጇ ሰለሞተባት.. dr ሰኞ ለት በለጠፍኩት ፖስት ምክንያት post ያረኩትን ፖስት እዚጋ ማየት ትችላላቹ.. 👇https://t.me/thetruthmayscareyou/1905 … ስጠቀምበት የነበረው 3 የ Facebook አካውንቴ እንዲሁም .. run ማረገው ከ 4700 በላይ ተከታይ የነበረው TRUTH MAY SCARE YOU በሚል የምታውቁት የ Facebook pageም ሙሉ ለሙሉ disable ተደርጎብኛል .. ። ከዚ በኋል አዲስ ካላወጣው መሰረት.. ያ ድሮ ምታውቁት TRUTH MAY SCARE YOU በሚል የምታውቁት pagen access ማረግ አልችልም… በጣም ያሳዝናል… እውነቱን ስትናገሩ .. እውነት ስታስተምሩ… ዪሄ ነው መልሱ… ስለዚ ከዚ በኋላ .. ለትንሽ ጊዜ አዲስ የ Facebook አካውንት እስካወጣ ድረስ .. ምንም አይነት መረጃ ማስተላልፍላቹ.. በ ቴሌግራም ብቻ ነው… በ ፌስቡክ ላይ የምታውቁኝ .. ቴሌግራም ላይም ስትከታተሉኝ የነበራቹ .. ሰውች.. ይህን መረጃም.. ላልሰሙ ሰዎች.. መረጃወን በማስተላለፍ.. አዲስ በማወጣው.. ፔጅ ላይ በቀላሉ አባል እንዲሆኑ መረጃ በማስተላለፍ.. እንድት ተባበሩኝ ጠይቃለው.. ። THEY WANT TO SILENCE THE TRUTH. And they will harass , ban also kill anyone who tries to bring the truth to light. Real people put their lives at risk to expose the truth and protect us all. but .. no matter what happen .. we will continue our fight. https://t.me/thetruthmayscareyou #brabbit
Apr 19, 2021