Anonymous
#health
ኧረ ወገኖቼ አዲስ አበባ ውስጥ መድሃኒት ከውጭ በቀጥታ እያመጣ የሚያከፋፍል የምታውቁት ነገር ካለ ንገሩኝ በየወሩ ለእናቴ መድሃኒት መግዣ 5000 ብር እያወጣሁ በችግር ላብድ ነው 😭😭😭 Thanks in advance 🙏
Apr 18, 202115 engagements
ኧረ ወገኖቼ አዲስ አበባ ውስጥ መድሃኒት ከውጭ በቀጥታ እያመጣ የሚያከፋፍል የምታውቁት ነገር ካለ ንገሩኝ በየወሩ ለእናቴ መድሃኒት መግዣ 5000 ብር እያወጣሁ በችግር ላብድ ነው 😭😭😭 Thanks in advance 🙏
Apr 18, 2021ፓይለቶችን ወይም ለስራ ውጪ ሚመላለስ ሰው አናግር ፈጣሪ ይርዳህ😔
Apr 18, 2021እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ, እኔ አንድ ጊዜ ኢትዮጵያ ውስጥ 2000 ብር ያሉትን መድሃኒት በ 1.50 አስመትቻለሁ ይገርማል
Apr 18, 2021mn aynet medanit new
Apr 18, 2021Mn medanit new
Apr 18, 2021Rivaroxaban
Apr 18, 2021Give me your username I might know a person
Apr 21, 2021ፈጣሪ ይርዳክ/ሽ
Apr 18, 2021