Anonymous
#religion
ዲያቆን ሀዋዝ ተገኝን ሚያውቀው አለ? የሱን መዝሙሮች በጣም ነው ምወዳቸው ግን ያለኝ ጥቂት ነው። እና የሱን መዝሙር የት ማግኘት እችላለሁ? እናንተ ካላችሁም ብትልኩልኝ🙂🙏🏾
Apr 18, 20216 engagements
ዲያቆን ሀዋዝ ተገኝን ሚያውቀው አለ? የሱን መዝሙሮች በጣም ነው ምወዳቸው ግን ያለኝ ጥቂት ነው። እና የሱን መዝሙር የት ማግኘት እችላለሁ? እናንተ ካላችሁም ብትልኩልኝ🙂🙏🏾
Apr 18, 2021አቶ ሐዋዝ ተገኝ ዲያቆን አይደለም። ዲቁናው ከተሻረ ሰነባብቷል።
Apr 19, 2021"አመሰግንሃለሁ" ዲያቆን ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ በአዲስ መልክ የተቀናበረ ዝማሬ 2009 ዓ.ም ከተለቀቀው ይቅርታ ከተሰኘው የዝማሬ አልበም ላይ የተሰራ ግጥም እና ዜማ ዲያቆን ሐዋዝ ተገኝ ዋናውን live የዝማሬ አገልግሎት ለማየት👉👉👇👇👇 https://youtu.be/LX-qjvTd5ZU ድምፅ ቀረፃ እና studio ቅንብር ዲያቆን ሐዋዝ ተገኝ። ምስል ቅንብር በ TINSU GRAPHICS FILM PRODUCTION. የዲያቆን ሐዋዝ ተገኝ አራቱንም አልበሞችን የሚያገኙበት ቻናል እነሆ👉👉👉👉👉👉👇 @GospelSingerHawaz
Diakon Tewgzwal betmiritu
Apr 18, 2021@KaleAwadiOfficial Ezi wst ale
Apr 18, 2021