የሆነች ልጅ እንደዚ አለችኝ እና ምክር ስጧት እስቲ '' በከተማችን ውስጥ አንድ ሀብታም ሽማግሌ ከት / ቤት በመኪናቸው እያነሳኝ ወደ ቤት መውሰድ ጀመረ ፡፡ ከእሱ ጋር ወሲብ እንድፈፅም ይፈልግ ይሆናል የሚል ስጋት አለኝ''
Apr 18, 2021ይቅርታ ግን ትረካ ነው የሚመስለው😕
Apr 18, 2021የሆነች ልጅ እንደዚ አለችኝ እና ምክር ስጧት እስቲ '' በከተማችን ውስጥ አንድ ሀብታም ሽማግሌ ከት / ቤት በመኪናቸው እያነሳኝ ወደ ቤት መውሰድ ጀመረ ፡፡ ከእሱ ጋር ወሲብ እንድፈፅም ይፈልግ ይሆናል የሚል ስጋት አለኝ''
Apr 18, 2021ይቅርታ ግን ትረካ ነው የሚመስለው😕
Apr 18, 2021Atmokeriw yene abat endeza neber, ene rasu endeza new yetefetrkut .leza yihe jilenetshn Ena agul Alawkm chewatawen tey.behuwala deferegn endatiye bezih afesh ,Wey aregezku .Habtam shemagele honew dingil set temariwochn delelew miketfu bezu Nachew
Apr 18, 2021ኩላሊትሽን ተበልተሻል በቃ በላት እስኪ አለ ቼክ ታድርገው!😊
Apr 18, 2021😂😂😂😂
Apr 18, 2021Teyakwe wedeman bet yemilw nw... wede rasuwa nw wede sewyw?
Apr 18, 2021Probably lihon yichilal isum indale hono gn isuan merdat weyim beka asazinaw bihonis
Apr 18, 2021Bewichi lemen ayredatm !!!demo sint mireda ye histanat masadegia eyale lemin!!!!.
Apr 18, 2021እንደሱ የመሆን እድል አለው አብዛኛውን ጊዜ ያ ማለት ግን ሁሉንም በጭፍን ወሲብ ፈልጎ ነው ብሎ መደምደም አይቻልም መልካም ስራ ለመስራት አስቦ ሊሆን ይችላል...በሚያደርጋቸው ነገሮች በሚያወራቸው ነገሮች የትኛው አይነት ወንድ እንደሆነ ማወቅ ትችላለች
Apr 18, 2021እና መቼስ ሊያሳድጏት እይሆን በጉዲፈቻ 😅
Apr 18, 2021ለዚ ነው ቤተሰቦቻችን " ከት/ቤት ስትመለሱ በሰው መኪና አትሂዱ። ወይ በSchoolbus ወይ በታክሲ ወይም በቤተሰብ መኪና፥ ካልሆነም በእግራችሁ ሂዱ" የሚሉን።
Apr 18, 2021Most probably yasebalu
Apr 18, 2021Ene yifelgal bye nw masbew ena sewyewn btrkiw arif nw
Apr 18, 2021Kezih aynet sew endeterek mekerat hiwotwa endaybelash
Apr 18, 2021Mut set lijun eyastawesechew bihones
Apr 18, 2021