አንድ ጥያቄ ነበረኝ። ለምንድነው ግን አንዳንዶች አብን የተባለውን ፓርቲ በፅኑ የሚደግፉት? እኔ እንደሚታየኝ ከሆነ አብን ይህ ነው የሚባል አማራጭ የፖሊሲ ሀሳብ የለውም። አብዛኛዎቹ አባላቱም የቀድሞው ኢህአዴግ ካድሬ የነበሩ ናቸው። እንዲሁም እስከአሁን ድረስ ሲያደርግ የተመለከትነው አሁን ስልጣን ላይ ያለውን መንግስት ሲተችና ሲያጣጥል እንጂ እሱ በቦታው ቢሆን ሊወስድ የሚችለውን ግልፅ እርምጃ አይደለም። እናም ጥያቄዬ ይህን ፓርቲ የምትደግፉት ሰዎች ምክንያታችሁ ፓርቲው የእናንተው ብሄር ተወላጆች የታጨቁበት ስለሆነ አይደለምን? (አብን ከአማራ ተወላጆች ውጪ ብዙም ሲደገፍ ስላላየሁ ነው) እንደዚያ ከሆነስ አክራሪ ዘረኛ ሆናችሁ ማለት አይደል?
Apr 18, 2021Esun silitan yizo yeteshale hasab endalewina endelelew enayalen .... ye biher politics mebit behonebet ager .... ye abin degafi silehone zeregna new malet anchilim ..... ethio wist bezer yaltederagu parties ke sost ayibeltum ke nekefikim hulunim eshi bro ... mikiniyatawi hun lenegeroch
Apr 18, 2021