26 ዓመቴ ነው የማስተርስ መደበኛ ተማሪ ነኝ። ምንም አይነት የፍቅር ስሜት የለኝም ማለቴ ለማንኛውም ሴት ምንም አይነት ስሜት የለኝም እና ይሄ መልካም ነው ብላችሁ ታስባላችሁ በወደፊት ህይወቴ ላይ የሚፈጥረው ጫና የለም?
Apr 17, 2021ወንድም አለም ተገላገልክ ማስተርስህን በሰላም ትጨርሳለህ😂 አንድ ቀን ሳታስበው ይይዝሀል አትጨነቅ
Apr 18, 202126 ዓመቴ ነው የማስተርስ መደበኛ ተማሪ ነኝ። ምንም አይነት የፍቅር ስሜት የለኝም ማለቴ ለማንኛውም ሴት ምንም አይነት ስሜት የለኝም እና ይሄ መልካም ነው ብላችሁ ታስባላችሁ በወደፊት ህይወቴ ላይ የሚፈጥረው ጫና የለም?
Apr 17, 2021ወንድም አለም ተገላገልክ ማስተርስህን በሰላም ትጨርሳለህ😂 አንድ ቀን ሳታስበው ይይዝሀል አትጨነቅ
Apr 18, 2021እና ምን ልታደርግ ነው? ፍቅር ንዲይዝህ ልትሞክር? ሰው እኮ አቅዶ ፍቅር ሊይዘው አይችልም! አትጨናነቅ፣ ሁሉም ጊዜ አለው፣ አሁን ደሞ ጊዜው የMasterስህ ነው💪
Apr 18, 2021You haven't met her yet
Apr 18, 2021I totally agree
Apr 20, 2021ቀላል አለ ትምሮዬን ብለክ ስታሳድድ ትዳር ያመልጥካል እስኪ የምትመችክን ሴት ቅረባት ደውልላት ስለሷ ማሰብ ደምር just ቀላሉ ነገር ነው። ወይስ ሴት መቅረብ ትፈራለክ?
Apr 18, 2021There is nth to worry about brother satasbew new yemiyizik fikir balasebkew seat balasebkew huneta....plus demo you are lucky if you find the right one during this time or after you graduate
Apr 18, 2021እንዴት እዚህ የትምህርት ደረጃ ላይ እስክትደርስ ምንም አላጠናህም ስለሱ?
Apr 18, 2021just work hard & get rich bro,dnt become gay, you'll find out your interest in women on z right time .
Apr 18, 2021ምንድነው ምታምታቺው ሲጀመር አንድ ናቸው ያልኩት ፈጣሪ የምንለውን እንጂ እምነቱን መች አንድ ነው አልኩ ወጣኝ? ደሞ ጎግል ነው ስለእምነቴ የሚያሳውቀኝ🤦🏽♂️ ለማንኛው እኔም በሀይማኖት ንትርክ አይደላኝም ሀሳቡን ላስጨብጥሽ እንጂ
Apr 18, 2021Betefetro kehone mnm mareg ayvhalm demo magbat lehulum sew yetefekede aydelem lemsale ene salageba mrnor nw mfelgew
Apr 18, 2021Keleme neh meselegne 😅😅 anyhaw Fikir yemimetaw kemelamedm new so sewochin atarik ,kireb, asitena mimamin
Apr 18, 2021Eskahun alafekarkum eyalken new beka wend aydelahim ante tewaw😂
Apr 18, 2021😂😂😂😂😂🤫ማስተር አለኝ ጥበሱኝ ነው
Apr 18, 2021ትቀልዳለህ እንዴ አእፈህ ተማር እንደዚ ጨይነት ቦታ ላይ ሆነህ ስለ** ማሰብ Normal አይደለም በዛ ላይ ወንድ አይደለህ Don't Worry anymore !
Apr 18, 2021Its because ur asexual
Apr 18, 2021