Social media በመጠቀማቹ ምን አተረፋቹ እና ምን አጣቹበት ጊዜያቹን እዛ ላይ ያጠፋቹትን ያህል ጠቅሞኛል ብላቹ ታስባላቹ? A: በጣም ጠቅሞኛል B: ከጥቅሙ ጉዳቱ ይበልጥብኛል C: ጠቅሞኛልም ጎድቶኛልም D: በጣም ነው የጎዳኝ መልስ ስሰጡ ከነ ምክንያታቹ ቢሆን ደስ ይለኛል።
Apr 17, 2021ይጠቅማልም ይጎዳልም መረጃ ለማግኘት ምናምን ጥሩ ነው ጊዜ ይቆጥባል ግን ጉዳቱ ሱሰኛ ያረጋል በተለይ የካርድ ወጪ🤧🤧ልጅ ብወልድ ተንዳላቆ ያድግበት ነበረ
Apr 17, 2021