Peace to all of u... If God's will I'm going to join campus this yr... How much money is enough for a month...am female...
Apr 17, 2021✅እንደ ክልሉ ✅እንደ አመዘጋገብሸ (ካፌ / ነን ካፌ) ✅እንደ ምትይዣቸው ጓደኞችሽ ✅እንደ አዋዋልሽ ✅እንደ ቤተሰብሽ የኑሮ ደረጃ ✅እንደ መረጥሽው ፊልድ ✅እንደ ጤናሽ ሁኔታ ✅እንደ ገንዘብ አጠቃቀምሽ ... እና ሌሎችም 😊
Apr 17, 2021