እስቲ ዛሬ ደሞ በተራዬ ልጠይቅ😌 I have this GF እና ሁሌ በ ፍቅር ስይዛት በጣም ትኮራለች text እየቆየች ነው የምትመልሰው textua yelele ይደብራል ምናምን.... Then እኔ ተወት ሳረጋት ደሞ ለምንድነው እንዲ ምትሆንብኝ እኔኮ ከማንም ከምንም በላይ ነው ማፈቅርህ ምናምን ትላለች ሁሌ እንገናኝ ትለኛለች... እና ግራ ገባኝ እኮ... I mean 2 years ሞልቶናል but still እንደዚ አይነት ባህሪ አለባት ምን ላርግ እስቲ Do i have to treat her like shit to make her love me?? 🤔
Apr 16, 2021ሲከተሉሽ ትርቂያለሽ ሲርቁሽም ትቀርቢያለሽ ወይ እሺ በይ ወይ እምቢ በይ በመግደርደር ሰው አትግደይ yehen zfn gabzate🤔
Apr 17, 2021