ሰላም 200.000 ሁለት መቶ ሺ ብር በጣም ያስፈልገኛል እኔ ተማሪ ነኝ ግን የሚገርም የ ስዕል ችሎታ እና አንድ መድብል ሊሆን የሚችል የግጥም ስብስብ አለኝ እና እንዴት ኢሄን ገንዘብ በአጭር ጊዜ ውስጥ ማግኘት እችላለው ወይ ደሞ እንዴት ተሰእጦዬን ወደ ገንዘብ መቀየር እችላለሁ እባካችሁ እርዱኝ ከባድ ሁኔታ ውስጥ ነኝ። አመሰግናለው ።
Apr 16, 2021መስፈርቶች art competition እድሜ ከ18 እስከ 29 ዓመት፤ ሽልማቶቹም ፡- አንደኛ ደረጃን ይዞ ያጠናቀቀ፡ ብር 12,000 (አስራ ሁለት ሺ ብር) ሁለተኛ ደረጃን ይዞ ያጠናቀቀ ብር 7,000 (ሰባት ሺ ብር) ሦስተኛ ደረጃን ይዞ ያጠናቀቀ ብር 5,000 (አምስት ሺ ብር) የተወዳዳሪዎች ምዝገባ ከመጋቢት 03/ 2013 እስከ ሚያዚያ 10/ 2013 ዓ.ም ድረስ ምዝገባው በአካል ቤሯች ድረስ በመገኛት ዳግማ ሚኒሊክ ክፍለ ከተማ ኖክ አካባቢ ጩልፊት ህንጻ ሁለተኛ ፎቅ ቅድስ ምድርህን አድን ቢሮ (ቢሮ ቁጥር 231) ፣በስልክ 0912158947 /0913856871 / 0944179350 ወይም በኢሜይል meetyota@gmail.com Join events like these & work your way into it....
Apr 16, 2021