መጥፎ የአፍ ጠረን መከላከያ መንገድ
Apr 15, 2021በቀን ሁለት ጊዜ ጥርስክ ቦርሽ እንዲሁም አፍህን ሁሌ እትዝጋው ንፋስ አስመታው
Apr 15, 2021መጥፎ የአፍ ጠረን መከላከያ መንገድ
Apr 15, 2021በቀን ሁለት ጊዜ ጥርስክ ቦርሽ እንዲሁም አፍህን ሁሌ እትዝጋው ንፋስ አስመታው
Apr 15, 2021ወዲያውኑ ትንፋሽን ለማደስ ተፈጥሯዊ መንገድ ቦጨው ውሃ በመጠቀም አፍዎን ማጠብ ነው ፡፡ በቀላሉ በአንድ ብርጭቆ ሙቅ ውሃ ውስጥ ጥቂት ጨው ይጨምሩ ፣ በደንብ ይቀላቅሉትበጥርስዎ ዙሪያ ለ 30 ሰከንዶች ያወዛውዙ እና ይድገሙ ፡፡ መጥፎ ሽታ ጠፋ!
Apr 15, 2021Bizu wuha metetat af wust drqet endaynor ena bacteria endaykemach yaregal... Carrot ena shenkora memegeb... Cucumber lanqa letiqit deqiqawoch meyaz... belomi na be wuha megumetmet...😊
Apr 15, 2021Baking soda
Apr 15, 2021የወይራ መፋቂያ👌
Apr 15, 2021Brushing teeth at least 2 times a day.
Apr 15, 2021Mask mareg 😷 Keza yaf teren derashu ytefal wagawn temetatang nw ebako ymokrut 😊
Apr 15, 2021Cinnamon kerefa magnek
Apr 15, 2021Signal😁
Apr 15, 2021Tnx to mask u dont have to worry😅😅. But brush very well ena bebelah kutr tegumetmet also use breath mints
Apr 15, 2021✍#በመጥፎ #የአፍ #ጠረን #ተቸግረዋል 🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹 ♥♥#በቅንነት #ሼር #ያድርጉልን♥♥ ⏩ #መጥፎ የአፍ ጠረን(ሃሊቶስስ) የአፍን ንፅህና በደንብ ካለመጠበቅ የሚከሰት ችግር ቢሆንም ሌሎች የአፍና የጥርስ ንፅህና ቢጠበቅም ለህክምና አስቸጋሪ የሆኑ መንስኤዎችም አሉት፡፡ ይህ ሁኔታ ሲከሰት ከማስጨነቁም በላይ የታማሚዉን ሁለንተናዊ ግንኙነት (በትዳርም ይሁን በሌሎች ግንኙነቶች፤በስራ ቦታ) ሊጎዳ ይችላል፡፡ 👉👉 #መንስኤዎች 📌 የጨጓራ ህመም 📌 የድድ ህመም መኖር 📌 የጨጓራ ህመም 📌 የቶንሲል ህምመ 📌 ሽታ ሊያመጡ የሚችሉ ባክቴሪያዎች በአፍና የአንጀት ክፍሎች ዉስጥ መራባት 📌 እንደ ካንዲዲያስስ ያሉ የፈንገስ ህመሞች መከሰት 📌 የሳይነስ እንፈክሽን 📌 መድኃኒቶች(በተለይ አፍን የሚያደርቁ መድሃኒቶች) 📌 ሲጋራ ማጨስ 📌 የተወሱ የምግብ አይነቶች(ነጭ ሽንኩርት፤ሽንኩርት፤ሰርዲን፤ከፍተኛ የገንቢ ምግብ(ፕሮትን) ያላቸዉ ምግቦች) 📌 የምግብ ያለመፈጨት ችግርና የጉበት ችግር 📌 የሆድ ድርቀት 📌 የተለያዩ የውስጥ ህመሞች ካሉ 👉👉 #መጥፎ #የአፍ #ጠረንን #ለመከላከል #የሚረዱ #ነገሮች 📌 ከስኳር ነፃ ማስቲካ ማኘክ 📌 ምላስዎትን መቦረሽ 📌 አርትፊሽል ጥርስ ወይም ድድ ካለዎት ማፅዳት 📌 ምግብ ከተመገቡ በኃላ ጥርስዎትን መታጠብ(መቦረሽ) 📌 ቢያንስ በቀን አንዴ በጥርስ መካከል ያሉትን የምግብ ተርፍራፊ በጥርስ መጎርጎርያ ወይም ፍሎስ ማዉጣት 📌 የአፍ ድርቀትን መከላከል፣ሲጋራ የሚያጨሱ ከሆነ ማቆም ፣ ዉሃ በብዛት መጠጣት(ቡና፣ለስላሳ መጠጦችና አልኮል የአፍን መድረቅ ሊያመጡ ስለሚችሉ መቀነስ ይችላሉ
Apr 16, 2021ዋናው ነገር ምላስክን ማፅዳት ነው
Apr 16, 2021ያለአግባብ አፍ አለመክፈት
Apr 16, 2021Dentist gar mehed alebh katah enega na
Apr 15, 2021ሲናመን ዱቄቱን ከጥርስ ሳሙና ጋር እየቀላቀልክ ተጠቀም
Apr 15, 2021Most have been mentioned by others ...mint arif nw ena demo kissing rasu btm arif nw alu ,esti check it out if it works😁
Apr 15, 2021Always you're brushes teeth by Colget
Apr 15, 2021ene ltyakew melse lmstet sayhone channalu lay teyake metyk flege enbi alegn mndnw marg yalebegn?
Apr 15, 2021simple tricks - yetekola buna 2 fre afh wst keteh agnkewna tegmotmot -chew mok bale wha tewat lay btgmotemotm tru new - tsom lay kehone normal new enem semonun bzu sew lay astewyalew
Apr 15, 2021Nech shinkurt blabet
Apr 15, 2021