Anonymous
#health
ሰላም እንዴት ናችሁ? ጉንፋን በጣም እያሰቃየኝ ነው ። ሳል ምንምን የለውም ንፍጥ ብቻ ነው እና ያስቸገረኝ ነገር Soft በጣም ከመጠቀሜ የተነሳ አፍንጫየ ቆሰለ በመስታወት ሳየው በልዟል ያስታውቃል እና ጉንፋኑ ሲጠፋ አብሮ ይጠፋላ? እና ደግሞ እንዴት ቶሎ ጉንፋኑን ማጥፋት እችላለሁ? 🙏🙏🙏 👩
Apr 14, 20217 engagements
ሰላም እንዴት ናችሁ? ጉንፋን በጣም እያሰቃየኝ ነው ። ሳል ምንምን የለውም ንፍጥ ብቻ ነው እና ያስቸገረኝ ነገር Soft በጣም ከመጠቀሜ የተነሳ አፍንጫየ ቆሰለ በመስታወት ሳየው በልዟል ያስታውቃል እና ጉንፋኑ ሲጠፋ አብሮ ይጠፋላ? እና ደግሞ እንዴት ቶሎ ጉንፋኑን ማጥፋት እችላለሁ? 🙏🙏🙏 👩
Apr 14, 2021በአካባቢሽ/ህ ባህር ዛፍ ካለ ታጠኚ/ን ከዛ ጥቅልል ብለሽ/ህ ለጥ
Apr 18, 2021ሶፍት ብናኝ አለው አትጠቀሚ ከቻልሽ መሀረብ ተጠቀሚ
Apr 15, 2021If u don't have fever it might just be ye sinus chigir ..and I haven't found a solution for that yet either
Apr 16, 2021- brd endaymetash tetenkeki - muk negerochn tetekemi ...beteleh yeznjbl shay👌 -enem kebad gunfan siyzegn afnchaye ykoslal gn ytewal ke gunfanu ga.
Apr 15, 2021google it bizu home remdi alu
Apr 15, 2021ትኩስ ትኩስ ነገር ውሰጂ ጅንጅብል ሻይ እና ሻይ በሎሚ እና ሶፍት አትጠቀሚ እቤት ከሆንሽ መሀረብ አዘጋጅተሽ በእሱ ተጠቀሚ
Apr 15, 2021ጉንፋን ሳይሆን ኮሮና መሰለኝ🤔
Apr 15, 2021