Anonymous
#personal
አዲስ ተመራቂ ነኝ እና አካባቢዬ ላይ ስለ ስራ የማወያየው ሰው የለም። የስራ ፍቃድ ምን እንደሆና ከነት እንደማገኘው please ንገሩኝ። thanks in advance
Apr 14, 20212 engagements
አዲስ ተመራቂ ነኝ እና አካባቢዬ ላይ ስለ ስራ የማወያየው ሰው የለም። የስራ ፍቃድ ምን እንደሆና ከነት እንደማገኘው please ንገሩኝ። thanks in advance
Apr 14, 2021የስራ ፈቃድ የምታገኘዉ ከምትኖርበት ቀበሌ ሄደህ ነዉ የምትጠይቀው
Apr 14, 2021🙏, ከመታወቂያ ውጪ ምን ያስፈልገኛል?
Apr 14, 2021