📒📘Endt yematenat moralen lametaw?Matenat endalebgni akalhu gn bka latena sleken or handout mnamn sekefet bka yastelagnal!Salatena gizew eyehede mehonun sak yebase yichenekegnal,then demo endt echeresewalhu byem asbalhu!😞 Ena kelebachu yehone negr belugni,or Bxam motivate yaderegachu nger kalem???🙏🙏
Apr 13, 2021በቅድሚያ ከስልክ እና መሰል ነገሮች ራስህን አቅብ ቀጥለህ ፕሮግራም አውጣ ከ2 ሰአት በላይ ኮንቲኒየስሊ አታንብ በየ 30 ደቂቃ ጋፖች ስጥ ቁጥር ነክ ትምህርቶችን ለሊት አጥናቸው ሌሎች የሽምደዳ የሆኑትን ቀን ቀን አንብ በየ ቻፕተሩ መጨረሻ ጥያቄዎችን ስራ በደንብ ኖቶችን ያዝ ስታጠና (በጣም ያጠሩ ) ፈተና ሲደርስ እነዛን ኖቶች እና ጥያቄ ላይ ትኩረት አድርግ ምግብ/ውሃ በሰአትህ ተጠቀም ቀልድ ፌዝ ጨዋታ ትደርስበታልህ አያሳስብም
Apr 13, 2021