Anonymous
#education
ከኮሌጅ በዲፕሎማ ጨርሻለሁና አሁን አዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ ወይም ኮሜንርስ አካውንቲንግ የማታ መማር ፈልጌ ነበር ግን ምን ማድረግ እንዳለብኝ አላውቅም የሚደረገውን ንገሩኝ
Apr 12, 20214 engagements
ከኮሌጅ በዲፕሎማ ጨርሻለሁና አሁን አዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ ወይም ኮሜንርስ አካውንቲንግ የማታ መማር ፈልጌ ነበር ግን ምን ማድረግ እንዳለብኝ አላውቅም የሚደረገውን ንገሩኝ
Apr 12, 2021COC ካለሽ ሄደሽ ማመልከት ነው ከዛ ተማሪ ከበዛ ወይ በፈተና ወይ በውጤት ይጠራሉ
Apr 13, 2021