Anonymous
#education
Hey Guys አሁን ካምፖስ የሚገቡ ተማሪዎች ከ freshman course በኋላ exam አለ ተብሏል. ግን እኔ የተመዘገብኩበት የግል ዩኒቨርሲቲ የምንፈልገውን ፊልድ መርጠን እንድንመዘገብ እና ትምርቱንም ያለ freshman course እንደምንማር ነግረውናል። is it possible? i mean ሌሎችም የግል ግቢ እንዲህ ነው እንዴ?
Apr 12, 20219 engagements