አባቴ የሚጥል በሽታ አለበት እና አንዳንዴ ያመዋል ሰው ይረሳል ለሳምንት ምግብ አይበላም መድሀኔት አይጠቀምም ምን አይነት መድሀኒት እንደሚያስፈልግ እና ገዳቱ ምን አይነት እንደሆነ የመያስረዳኝ ሰው
Apr 11, 2021መድሃኒቱ Phenobarbitone ይባላል ግን የሀኪም ማዘዣ ያስፈልጋል ለማግኘት ስለዚህ ሆስፒታል ውሰዷቸው። ሀኪሙም ይነግራቹሀል ጉዳቱን ከኔ የተሻለ መድሃኒቱን ስለሚያቀወ።
Apr 12, 2021