Anonymous
#personal
ሰላም✋🏿 ''ስርዓተ ቤተክርስቲያን - በሊቀ ካህናት ክንፈ ገብርኤል አልታዬ የተፃፈ''የሚል የድሮ መፅሀፍ ያለው ወይም pdf ካላቹ እባካችሁን ተባበሩኝ እሱ ካል ሆነ ደግሞ ማንኛውንም አይነት ስርዓተ ቤተክርስቲያን የያዘ መፅሀፍ ብታጋሩኝ.... አመሰግናው🙏🏿
Apr 11, 20212 engagements
ሰላም✋🏿 ''ስርዓተ ቤተክርስቲያን - በሊቀ ካህናት ክንፈ ገብርኤል አልታዬ የተፃፈ''የሚል የድሮ መፅሀፍ ያለው ወይም pdf ካላቹ እባካችሁን ተባበሩኝ እሱ ካል ሆነ ደግሞ ማንኛውንም አይነት ስርዓተ ቤተክርስቲያን የያዘ መፅሀፍ ብታጋሩኝ.... አመሰግናው🙏🏿
Apr 11, 2021@eotcLIBRARY @Orthodox_Books
Apr 11, 2021@mezmurochh
Apr 11, 2021