Anonymous
#education
Hey Guys የዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ፈተና ማለትም ግንቦት ላይ ይሰጣል የተባለው ላይ አንዳንድ ተማሪዎች የ11 ኛ ክፍል second semister ዘንድሮ 45 ቀን ስለተማርን ይመጣል ሲሉ ስለሰማሁ እና ስለተወዛገብኩ ነው ማለት ያልጨረስናቸው Portionኦች አሉ Specially Maths እና Physics እና ብዙ ት/ቤቶችም እንዲሁ አልጨረሱም Even ያላስተማሩም አሉ እና የሰማችሁት ነገር ካለ Tell me Please !
Apr 09, 20214 engagements