ሰዎች ኢንተራንስ ከተፈተኑቱስጥ አንዱ ነኝ እና መጀመሪያ የመረጥኩትን Placement choice ቀይሬ ነበር እና በስትክክል መላኩን ለማረጋገጥ ብዬ Placementን ቼክ ሳደርገው የድሮው ነው ያለው እና ወደ መቀየሪያው ቦታ ሂጄ ሳይ እዛ Save የተደረገው አዲሱ Placement ነው እና እኔ ምጠይቃችሁ Placement የቀየራቹ ልጆች በሞባይል አልያም በሌላ Computer ቼክ ስታረጉት የድሮውን ነው ወይስ አዲሱን ነው ያገኛችሁት?
Apr 09, 2021Don't worry they will update it...yenem keschoolu testekaklo beslke gebche sayew le 2 ken mnamn yedrow nbr...keza gn testekakele..so yistekakelal don't worry wanaw yeschoolu mestkakelu nw..zena bel/bey 👍
Apr 10, 2021