Anonymous
#education
ሪፍት ቫሊይ አዲስ ተማሪዎችን እየመዘገቡ ነው እንዴ አሁን? Like, I got my exam results few weeks ago. If not,መቼ ነው የሚጀምሩት? ፍሬሽማን ኮርስ በዚሁ አመት መስጠት የሚጀምሩ የመስላቹሀል?
Apr 09, 20215 engagements
ሪፍት ቫሊይ አዲስ ተማሪዎችን እየመዘገቡ ነው እንዴ አሁን? Like, I got my exam results few weeks ago. If not,መቼ ነው የሚጀምሩት? ፍሬሽማን ኮርስ በዚሁ አመት መስጠት የሚጀምሩ የመስላቹሀል?
Apr 09, 2021Ergtegna negn president lemehon naw rift🤣
Apr 10, 2021ለሌክቸርነት ነው እንግሊዝኛአወራህኮ
Apr 10, 2021አንተማ በገባህ በ3 ቀንህ ነው ማስተርስህን ሰተው እዛው የሚያስቀሩህ 😂😁
Apr 11, 2021Lets count ሌክቸረር ያረጉሀል mnamn milu comments😐
Apr 10, 2021Aw koyetual kejmer eko ye 12 result yemeta tebelo terazeme temheret lemjemer
Apr 10, 2021