Anonymous
#education
መድሀኒአለም አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት አዲስአበባ የት አካባቢ ነው ፓውሎስ ፈተና እዛ ነው እና ከቃሊቲ በየት አድርጌ እንደምደርስ ተባበሩኝ
Apr 09, 20213 engagements
መድሀኒአለም አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት አዲስአበባ የት አካባቢ ነው ፓውሎስ ፈተና እዛ ነው እና ከቃሊቲ በየት አድርጌ እንደምደርስ ተባበሩኝ
Apr 09, 2021Sewye kefetena befit ande hedek eyew lefetena hedek teftobk weym arfdek gud endathon
Apr 09, 2021Kaliti > piassa > medhanialem
Apr 09, 2021ፒያሳ ና ከዛ አንድ ታክሲ ብቻ ነዉ የምትሳፈረዉ
Apr 09, 2021