What is the difference between lmatawi democracy and abiyotawi democracy
Apr 09, 2021Its funny cuz bota derg and woyane were advocates of Abiyotawi democracy(ወያናይ ዴሞክራሲ). በቃ ዋናው ሃሳቡ ጨቋኝ በዝባዥ መደብ አለ ፊይዳሊስቶች ናቸው እነሱን በመምታት ለሰፊው ህዝብ በሃገሩ ላይ የሃገር ባለቤት ማድረግ እኩልነት እና ፍትሃዊ የሃብት ክፍፍል መፍጠር ነቸው idealsዎቹ ልማታዊ መንግስት(developmental state) ደግሞ ከቻይና የተኮረጀ ርእዮተ ዓለም ሲሆንም ዋና ሃሳቡም ጠግቦ ለማያድር ህዝብ ዲሞክራሲ ሳይሆን የሚያስፈልገው መንገድ የመስኖ ግድብ ድልድይ የሃይል ማመንጫ ዘመናዊ እርሻ ኮንዶሚንየም ምናምን ነው ብሎ የሚያምን ideology ነው.... ሁለቱም ግን በቅደም ተከተል ተመጋጋቢ ናቸው ግልፅ አድርጌልህ ከሆነ
Apr 10, 2021