Anonymous
#education
Software Engineering ለማጥናት አስቤ ነበር እና ASTUU መግባት አልፈለኩም ሌላ አሪፍ ዩኒቨረሲቲ የምታቁት ካለ ንገሩኝ ስወዳችሁ ☺️
Apr 09, 202110 engagements
Software Engineering ለማጥናት አስቤ ነበር እና ASTUU መግባት አልፈለኩም ሌላ አሪፍ ዩኒቨረሲቲ የምታቁት ካለ ንገሩኝ ስወዳችሁ ☺️
Apr 09, 2021ሪፍት ቫሊ👌
Apr 09, 2021Kalaschegerku lmn endalfelek ena sle.feildu pros and.cons mtakew.kale lelochm.mtaku kalachu?
Apr 10, 2021ጥቅሙ ቀላል ነው YouTube , Facebook እና Google ማየት በቂ ነው ጉዳቱ በማድ ላይ ላሉ ሀገራት ይህ ፊልድ እብዛም ነው እና ስራ ለማግኘት ይከብድሃል ነገር ግን የራስህ የሆነ ነገር መፍጠር ከፈለክ እና እርግጠኛ ከሆንክ እንደነ Facebook እና Google ያለ ካንፓኒ ባለቤት ልትሆን ትችላለህ 😁
Apr 11, 2021Addis Ababa University
Apr 10, 2021Medewelabu or jinka or debark.
Apr 09, 2021Mekele mokri engdi man😂
Apr 09, 2021Awo wend kehonk endatmeta😜
Apr 09, 20215 killo
Apr 09, 2021Lemn alfelekm
Apr 09, 2021Bahir dar
Apr 09, 2021