Anonymous
#education
#education ሰላም የ መጀሪያ ዲግሪዬን በ Economics ነበር የተመረቁት አሁን ላይ ደሞ ሁለተኛ ዲግሪዬን በ business adminstration እየሰራሁ ነው በዚህ አመት እጨርሳለሁ እና ለ management lecturer መወዳደር እችላለሁ? ዲግሪዬ Economics መሆነፈኑ ችግር የለውም? Thank you in advance. By: Anonymous (You) Status: Previewing
Apr 08, 20215 engagements