Anonymous
#education
ሰላም ሰዎች ምን መሰላችሁ ትምህርት 8 & 10 በጣም አሪፍ ዉጤት አምጥቼ ነበር ያለፍኩት እና ታድያ ዘንድሮ 12+ ተፈታኝ ነበርኩ ዉጤት ሲመጣ ባልጠበኩ ሁኔታ ከ 300 በታች አመጣዉ እና ማደርገዉ ግራ ገብቶኛል ሰዎችን ሳማክር Scholarship ሞክር Entrance Result አይጠይቁም አሉኝ እና በዚህ ጉዳይ ሊረዳኝ Or ሊያማክረኝ የሚችል ሰዉ ካለ Pls help me Out 🙏
Apr 08, 202114 engagements