ሰላም ሰላም ፡ ማራኪዬ ነኝ ። #6...✌ ሰሞኑን በመጥፋቴ ደስተኛ እንደነበራችሁ አልጠራጠርም ...😬 What do you think about...👇 ይሄ channel you tube channel ተከፍቶለት አብዛኛው ሰው በተደጋጋሚ የሚጠይቋቸውን ጥያቄዎች ሰፋ ባለ መልኩ የመልስ vedio ተሰርቶላቸው you tube ላይ ቢለቀቁስ ...❓ ለምሳሌ ብዙ ሰው ስለ relationships ተመሣሣይ የሆነ ጥያቄ በተደጋጋሚ ያነሳሉ... so ለነሱ አሪፍና አስተማሪ vedio ቢሰራላቸውስ ...😎 ከዛን እኛም ከተደጋጋሚ ጥያቄዎች እናርፋለን ፣ የቻናሉ ባለቤቶችም በ you tube platform መጥተው more ተደራሽ ይሆናሉ ። ፈጣሪ ፍጥረታትን ሁሉ ይባርክ ፡ አሜን ።
Apr 08, 2021Lame
Apr 08, 2021