የ college መግቢያ ስንት ሆነ please ንገሩኝ
Apr 08, 2021Le wend 330 Le set 320
Apr 08, 2021የ college መግቢያ ስንት ሆነ please ንገሩኝ
Apr 08, 2021Le wend 330 Le set 320
Apr 08, 2021የከፍተኛ ትምህርት ተቋም የመግቢያ ነጥብ : በተፈጥሮ ሳይንስ ፦ - ለወንድ 380 ፤ ለሴት 368 - ለታዳጊ ክልሎች ደግሞ ለወንድ 368 ለሴት 358 - ለአካል ጉዳተኞች ለወንድ 350 ፤ ለሴት 345 - ለአርብቶ አደሮች አካባቢዎች 358 - በትግራይ እና መተከል ለወንድ 358 ፤ ለሴት 350 በማህበራዊ ሳይንስ ፦ - ለወንድ 370 ፤ ለሴት ደግሞ 358 - ለታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች ለወንድ 358 ፤ ለሴት 348 - ለአካል ጉዳተኞች ለወንድ 340፤ ለሴት 335 - በትግራይና መተከል ለወንድ 348 ፤ ለሴት 340 @tikvahethiopia @tikvahethiopiaBOT
Apr 08, 2021#የዘንድሮ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት ይፋ ሆኗል፡፡ በመግቢያ ውጤቱ መሰረት የተፈጥሮ ሳይንስ #ለወንድ 380 ሲሆን# ለሴት ደግሞ 368፣ #ለማህበራዊ ሳይንስም ለወንድ 370 ሲሆን ለሴት ደግሞ 358 መሆኑ ተገልጿል፡፡ #ለታዳጊ ክልሎች #ለወንድ 368 እንዲሁም #ለሴት 358 መሆኑን የተነገር ሲሆን #ለአካል ጉዳተኞች ለወንድ 350 እንዲሁም ለሴት 345 ሲሆን #ለአርብቶ አደሮች አካባቢ ለወንዶች 368 አንዲሁም ለሴት 358 መግቢያ ውጤት ሆኗል፡፡ ከዚህ ባለፈም #በትግራይና መተከልም #ለወንድ 358 #ለሴት ደግሞ 350 የመግቢያውጤት ያላቸው ተማሪዎች ወደ ከፍተኛ የትምህርት ተቋም እንደሚቀላቀሉ ተገልጿል።
Apr 08, 2021320
Apr 08, 2021