Anonymous
#religion
Hii all Ende chrenetek abetu maren abetu maren milew mezmur Yalew sew bilkelgh I will be very happy Thanks
Apr 07, 20212 engagements
Hii all Ende chrenetek abetu maren abetu maren milew mezmur Yalew sew bilkelgh I will be very happy Thanks
Apr 07, 2021✞እንደ ቸርነትህ✞ እንደቸርነትህ/አቤቱ ማረኝ/(፪) እንደምረትህም/ይቅርታን ስጠኝ/(፪) ከኃጢአቴም አንፃኝ/ከብዙ በደሌ/(፪) ለዚያች ክፉ ኃጢአት/እንዳልሆናት ሎሌ/(፪) እኔስ አበሳየን/በደሌን ሳውቀው/(፪) ከቶም የሚያድነኝ/ቸርነትህ ነው/(፪) አንተን ብቻ በደልኩ/ክፉም አደረግሁ/(፪) አሁን ይቅር በለኝ/ከፊትህ ወደቅሁ/(፪) ከፊትህ ወድቄ/ስለምን አንተን/(፪) መውደቄን ተመልከት/አምላከ ብርሃን/(፪) መዝሙር ኪነጥበብ ወልደቂርቆስ መዝ ፶ ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮ መልዕክት ለማስቀመጥ 👇 @TikvahOrthodoxbot ለመቀላቀል ...👇 ✦✺ @tikvahorthodox ✺✦ ✦✺ @tikvahorthodox ✺✦
እንደ ቸርነትህ አቤቱ ማረን እንደ ምህረትህ ይቅርታን ስጠን ከሀጥያቴም አንጻኝ ከብዙ በደሌ ለዛች ክፉ ሀጥያት እንዳልሆናት ሎሌ በኩረ ዘማሪያን ኪነጥበብ ወ/ቂርቆስ https://youtu.be/mioUAqMqpFE
Apr 08, 2021