Is there anyone who learned in dire dawa university Sle dorm huneta Mgbus Safe nbr Wifi ?? Pls yemtakutn asawkugn
Apr 06, 2021tuhanu aytal new
Apr 07, 2021Is there anyone who learned in dire dawa university Sle dorm huneta Mgbus Safe nbr Wifi ?? Pls yemtakutn asawkugn
Apr 06, 2021tuhanu aytal new
Apr 07, 2021እና አሁን ያ አመዳም ጊቢ ውስጥ ነኝ ። እንዴት እንደ ሚያስጠላኝ አጠይቁኝ ። (እንግዲህ በግድ ከጠየቃችሁኝ ምን ይደረጋል...🙆) ። ገና በቶኒ በር ስገባ ጀርባዬን ያሳክከኛል ። ብታዩት Campus ሳይሆን የአዋራ ፋብሪካ ነው የሚመስለው ። በዛላይ በጣም ጠባብ ከመሆኑ የተነሳ ከዶርም ወደ cafe ስንሄድ ከመኝታ ቤት ወደ ሳሎን የሄድን ነው የሚመስለኝ ። ዶርም ሆነን ከሴቶች ጋር ማውራት ከፈለግን እኮ መስኮት መክፈት ብቻ ነው የሚጠበቅብን ። መሀል ላይ በቆርቆሮ አጥር ቢለያዩንም ከወንዶች ዶርም ጋር face to face ስለሆኑ ጎረቤቶቻችን ናቸው ብል ማጋነን አይሆንም ። እንደውም አንዳንድ ጊዜ ቺኮቻችን ሲደብራቸው መስኮት ከፍተው ይደበሩብናል ። professional የሆኑ የ GC ወንድ ተማሪዎች ደግሞ ጭራሽ micraphone ገዝተው ለሁሉም ዶርሞች እንዲዳረስ የበኩላቸውን አስተዋጽኦ እያበረከቱ ይገኛሉ ። አልፎ አልፎ ግን ወደ ሴቶቻችን ዶርም ስንመለከት ከ #18 ዓመት በታች ለሆኑ የተከለከለ ነገር እናያለን ። ከሙቀቱ የተነሳ የድሬዳዋ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ዶርም ውስጥ ልብስ መልበስ አቁመዋል ። ለነገሩ የድሬ ሙቀት እንኳን ልብስ ቆዳም ያስገፍፋል ። ሻዎር ውስጥ ስትገባ እንኳን fan ያስፈልግሃል ። አየሩ ፣ ውሃው ፣ መሬቱ ፣ ከሰው በስተቀር ሁሉነገሩ የተመታ ከተማ...😕
Apr 07, 2021I was just there for summer STEM program ena dorm is not bad mgbm mnm aylm shntbet ena shower gn andandu ydebral wifi tru new malet ykebdal endelb yelem
Apr 07, 2021Atasbi bro shirtishin yizesh be body mekam new misa lay 😂
Apr 07, 2021Bezih link gibana temelket https://t.me/g12student/870
Apr 07, 2021