Hy guys how are u doing.... My ques is And ande hulachinm ensemalen aa sew tefa sibal.....like hitsanat, tilik sewm,wetat ....etc yet new mihedut mtaku kalachu
Apr 05, 20211) በአእምሮ ህመምም ሆነ ጠነኛም ሆኖ በመደናገር/መደናበር የሚጠፉ አሉ። 2) ለOrgan (ኩላሊት, ጉበት...) ስርቆት የሚታፈኑ አሉ። 3) ለዘመናዊ ባርነት (ወደ ሌላ ሀገር ጉልበት ስራ ለመላክ፣ የጾታ ንግድ፣ መለመኛ) እና ለመሳሰሉት
Apr 06, 2021